ኣፄ ዮሃንስ ፬ኛ

ኣፄ ዮሃንስ ይበልጥ ለማወቅ ጥረት ላደረገ ሰው ለእርሳቸው የሚኖረው ኣድናቆት እየጨመረ መሄዱ ግድ ነው፡፡ ኣፄ ዮሃንስ በመኳንነቶቻቸውና የጦር መሪዎቻቸው፣ በሰራዊታቸው የሚከበሩ እና የሚወደዱ መሪ ነበሩ፡፡ በቤተ ክህነት ሰዎች እና በህዝበ ክርስትያኑ ከፍተኛ ዝና የነበራቸው እንዲሁም በተለያየ የኢትዮጵያ ክፍል በሾሟቸው የኣካባቢ ንጉሶች እና ኣስተዳዳሪዎች ከፍተኛ ክብር የተሰጣቸው ንጉሰ ነገስት ናቸው፡፡ የኣገራቸውን፣ የኣባቶቻቸውን ታሪክ ጠንቅቀው የሚያውቁ፣ የኣመራር ብቃታቸው ፣ ብስለታቸው፣ ስለ ኣለምና የኣካባቢያችን ፖለቲካ የነበራቸው እውቀት ጥልቅ ነበር፡፡ ኣፄ ዮሃንስ በሃገራዊ ጥቅም የማይደራደሩ እንደመሆናቸው የግዛታቸውን ኣንድንት፣ ነፃነትና ሉኣላዊነት ኣስከብረዋል፡፡ ኢትዮጵያ በኣፄ ዮሃንስ ዘመነ መንግስት ምናልባትም በታሪኳ ያላጋጠማት ለኣስር ኣመታት ያህል ሰላምና ኣንድነት እንዲሁም ልማት ያጣጠመችበት ሁኔታ ተፈጥሮ ነበር፡፡

$34.56

Description

Reviews (0)

Reviews

There are no reviews yet.

Only logged in customers who have purchased this product may leave a review.

More Offers
No more offers for this product!