© Copyright 2020-2024 kulu1.com
ሰምሃል
ኩቡራን ኣንባብያን መልካም ንባብ እንዲሆንላችሁ በመመኘት ስለ መፅሓፉ ትንሽ ልበላችሁ፡፡
ይህ ታሪክ በ 2009 ዓ/ም ተጀምሮ ነሃሴ 2016 ዓ/ም ለህትመት ዝግጁ ሆኗል፡፡ ለመፃፍ ያነሳሳኝ ደግሞ በጣም በምወደዉ ጓደኛየ ያጋጠመዉ የህልዉና ኣደጋ በጣም ኣስተማሪ ሆኖ ስላገኘሁት በተለይ ደግሞ ለዩንቨርስቲ ተማሪዎች ኣስተማሪነቱ የጎላ በመሆኑ በዩንቨርስቲ ያለፈ ማንኛዉም ሰዉ ደግሞ ወደ ኋላ በመመለስ ትዝታን የሚቀሰቅስ ታሪክ ነዉ፡፡ ለማንኛዉም ሰዉ ደግሞ ልቡን እያንጠለጠለ መዳረሻዉ ላይ ለመድረስ የሚያጓጓ ታሪክ ነዉ፡፡
የሰዉ ልጅ ወደ ተሻለ ስኬት ለመድረስ ኣልጋ ባልጋ እንደማይሆንለት ሁሉም ሰብኣዊ ፍጡር የሚያዉቀዉ ኣብሮን የሚኖር መገለጫችን ነዉ፡፡ በዚህ መፅሃፍ ስለ ኣንዲት እንስት የህይወት ፈተና በስፋት ያስቃኘናል፡፡ እንደምተማሩበት ጥርጥር የለኝም፡፡ በዝህ መፅሃፍ ኣፍቃሪ ልብ፣ ቆራጥነት፣ ቅንነት፣ ተንኮል፣ ግጭት፣ ተስፋ መቁረጥ እና ስግብግብነት ያካተተ ሁሉም ኣይነት የሰዉ ልጅ ተግባራት ታገኙበታላችሁ፡፡
መልካም ንባብ!!
$27.24

Description

Reviews (0)
Only logged in customers who have purchased this product may leave a review.
More Offers
No more offers for this product!
Reviews
There are no reviews yet.