ሰው መሆን

ሰው የሚኖረው የሚያውቀውን ያህል ነው፡፡ በዚህ የተነሳ ሰው እየኖረ ያለው መኖር ካለበት ሰፊ ሕይወት ማወቅ የቻለውን ጥቂቱን ብቻ ነው፡፡ ይህ ማለት ማወቅ ባለመቻሉ ብቻ መኖር የሚገባውን ሕይወት እየኖረ አይደለም ማለት ነው፡፡ ሰው መኖር እያለበት ያልኖረው ሕይወት ደግሞ ከሞቱ ጋር የሚታሰብ ነው፡፡ መኖር እየተቻለ ማወቅ ባለመቻል ያልተኖረ ሕይወት ሞት ነው፡፡ ባለማወቁ መኖር ያልቻለው ሕይወት ለሰው ልጅ ሞት ነው፡፡ ሕይወት ሞትን ሽሽት ፣ መኖር ያለመሞት ግዴታ በሆነበት አለም የሰው ልጅ ህልውና የተወሰነው በእነዚህ ጉዳዮች ላይ ነው፡፡ ለመኖር አለመሞት ፣ ላለመሞት መኖር ፣ ያልኖረውን ለመኖር ፣ ያልኖረውን ማወቅ ፣ ያልኖረውን አውቆ ለመኖር ያላወቀውን ማወቅ ፡፡ ከዚህ አንፃር ስንወስደው ሰው መሆን እውቀትን የመኖር ሂደት ነው፡፡

$28.24

Description

Reviews (0)

Reviews

There are no reviews yet.

Only logged in customers who have purchased this product may leave a review.

More Offers
No more offers for this product!