የትግራይ ተረቶች

የትግራይ ህዘብ ባህል፣ ታሪክ፣ እምነት፣ ፍልስፍና፣
ስነጥጥበብ፣ ዳኝነት እና የአስተዳደር ስርዓት እንዲሁም ራእይ እና
አስተሳሰብ የሚያንፀበርቁ፤ የቀደምት አበው እና እማው ምስል
እንደ መስተዋት ፍንትው አድርገው በማሳየት ለአዲሱ ትውልድ
ቀረፃ ከሚያገለግሉት ብዙዎች ተረቶች ውስጥ አርባዎቹ
ተመርጠው ተዘጋጅተዋል፡፡

$25.54